速報APP / 圖書與參考資源 / የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health

價格:免費

更新日期:2018-05-07

檔案大小:3.0M

目前版本:1.2

版本需求:Android 4.1 以上版本

官方網站:mailto:bunaapps@gmail.com

Email:http://zemuadpharma.com/BunnaApps_PrivacyPolicy/

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖1)-速報App

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health

ጤና ይስጥልን!

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖2)-速報App

ከሁሉም በፊት ጤና ይቀድማል፡፡

ስለጤናችን ማሰብ ብልህነት ነዉ፡፡

እድሜ ለቴክኖሎጂ የደማችንን አይነት በቀላሉ በምርመራ ማወቅ እንችላለን፡፡

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖3)-速報App

ጤነኛ ለመሆን ከደማችን ጋር የሚስማማዉን ምግብ በመመገብ እና የማይስማማንን በመተዉ ከዘላቂ በሽታዎች ስጋት መገላገል እንችላለን፡፡

የሱኳር በሽታ፤ የልብ በሽታ ፤ የኮሌስትሮል ችግር ፤ የኩላሊት በሽታ እና የመሳሰሉት ከፍተኛ የጤና እክሎች በአንድ ቀን ብቻ የሚከሰቱ አይደሉም፡፡

ከላይ የጠቀስኳቸዉ በሽታዎች በምንመገባቸዉ የምግቦች አይነት ብቻ እንዳይከሰቱብን እና ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን፡፡

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖4)-速報App

ለመወፈር ወይም ለመቀነስ ከፈለግን ዬቱን ምግብ በመተዉ እና ዬቱን ምግብ መመገብ እንዳለብን ይጠቁመናል፡፡

የደም አይነት እና ጤናችን የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን በአማርኛ ቋንቋ በሚመች መልኩ ቀርቦላቹሃል፡፡

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖5)-速報App

ስለጤናችን ምርጥ መረጃ የያዘ ተመራጭ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡

ይጠቀሙበት

- Ethiopian Health

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖6)-速報App

- Blood Type Health

- Amharic Health

- ጤናችን

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖7)-速報App

- የደም አይነት

contact us: bunaapps@gmail.com

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health(圖8)-速報App